Get Mystery Box with random crypto!

​​ .... ችግር የለውም አንዳንዴ መጥላት ያለብንን ወደን….መውደድ ያለብንን ደሞ እን | 🌷ፍቅር ፕሮፋይል Pictures🌷

​​ ....

ችግር የለውም

አንዳንዴ መጥላት ያለብንን ወደን….መውደድ ያለብንን ደሞ እንጠላለን…እኔ ደሞ ቶሎ ነው እማምነውወሸት እሚባል ያለ እስካይመስል አምናለው ማመኔን አልጠላውም ግን እማምንበት መንገድ ያናደኛል....አንተን ለማግኘት በማይሆን መንገድም ተጎዝኩ አጠፋሁ በዛም እየተቀጣው ነው።

ብዙ ጊዜ…አዋ በጣም ብዙ ጊዚያትን ይህን ቃል እልክ ነበር…ችግር የለውም ግን ችግር ሳይኖረው ቀርቶ እንዳይመስልክ…ችግርማ አለው ግን አንተ ከችግሩ ትበልጣለክና....

✽‌»‌ ✿ »‌✽
መልካም ምሽት

​​❥ ⚘ ❥........ @Ol534

SHARE
@Fkr_pictures
ፍቅር ፕሮፋይል pictures