Get Mystery Box with random crypto!

ፍቅር ፕሮፋይል Pictures pinned «......... ፃፍኩልሽ ........ አንድ ቀን | 🌷ፍቅር ፕሮፋይል Pictures🌷

ፍቅር ፕሮፋይል Pictures pinned «......... ፃፍኩልሽ ........ አንድ ቀን እንደኔው የፍቅር ትርጉሙ ሰው ወደሽ ካየሽው ስቃዩ ህመሙ ላንቺ ብዙ እንደሆንኩ ያኔ ይገባሻል ስነግርሽ ዝም ያልሽው ዛሬ ይቆጭሻል አሁን ምን ያደርጋል ቢያዝኑ ቢቆጩ ፍቅር አገርሽቶ በእንባ ቢራጩ ያ የኔ ምስኪኑ እንግልቱ ልቤ የፍቅርን ትርጉም ባየው ሰው ቀርቤ እኔም ቆጨኝ ዛሬ ያኔ ያለቀስኩት ሌላ ሌላ ስትይ አንቺን አንቺን ያልኩት ዛሬ ግን ልቤም ልብ…»