Get Mystery Box with random crypto!

🌹ፍቅር እስከ ጀነተል ፊርደውስ

የቴሌግራም ቻናል አርማ fkr_eskejenet — 🌹ፍቅር እስከ ጀነተል ፊርደውስ
የቴሌግራም ቻናል አርማ fkr_eskejenet — 🌹ፍቅር እስከ ጀነተል ፊርደውስ
የሰርጥ አድራሻ: @fkr_eskejenet
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.50K
የሰርጥ መግለጫ

በእዚህ ቻናል ላይ በየቀኑ ኢንሻአላህ አሪፍ አሪፍ ሀዲሶች,ታሪኮች ግጥም ኢስላማዊ ቀልዶች ኧረ ብዙ ነገር ያገኛሉ ከናንተ የሚጠበቀው
👉🇯 🇴 🇮 🇳 ብሎመግባት ብቻ
ለጓደኞቻችሁም 🇸 🇭 🇦 🇷 🇪 በማድረግ ወደቻናላችን ይጋብዙ
ምንዳውን ከዓለማቱ ጌታ
ከአላህ ያገኛሉ
አላማችን ኡማውን ከተኛበት ማንቃት ነው ለአስተያየት
👉@Ahlenbot
http://t.me/fkr_eskejenet

Ratings & Reviews

1.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

3


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-13 15:20:16 በዚህ ቻናል የሚተላለፉ የፅሁፍ አይነቶች;

ወደ አማረኛ የተተረጎሙ አጫጭር ፈትዋዎች፣

በውስጥ መስመር ለሚላኩ ዲናዊ ጥያቄዎች የተሰጡ የኡለሞች ምላሾች፣(ዘውትር ሰኞ፣እሮብ እና አርብ ከምሽቱ 12:00)

እጥር ምጥን ያሉ የቀደምት ኡለሞች ድንቃድንቃ ንግግሮቻቸው፣(ከሰኞ እስከ አርብ)

አዝናኝና ፈገግ የሚያደርጉ ግን ቁም ነገር አዘል አጫጭር የዑለሞች ፈትዋ፣ (ዘውትር ቅዳሜ እና እሁድ)

አጫጭርና ቀላል ተከታታይ የዓቂዳና የፊቅህ ፅሁፎች (ዘውትር ማክሰኞ፣ሀሙስ እና እሁድ)

እስላማዊ አስተማሪ የሆኑ አነቃቂ ፅሁፎች(ሁልጊዜ)

የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ፣(ዘውትር ቅዳሜ እና እሁድ)


እና ሌሎችም በአላህ ፍቃድ ይቀርባሉ። ይከታተሉ፣ ለወንድምና እህትዎ ያስተላልፉ፣
በዚህ ፕሮግራም መሰረት አብረን የምንቀጥል ይሆናል እንደአስፈላጊነቱ የፕሮግራም ማሻሻያ ልናደርግ እንችላለን
"ሰዎችን ወደ ጥሩ ነገር ያመላከተ ልክ እርሱ እንደሰራው ነው የሚቆጠርለት።"


ማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እንዲሁም ጥያቄዎች ካላቹ በ @tolehaahmedbot መላክ ትችላላችሁ
ይ ላ ሉን share
┏━ ━━━━ ━┓
@tolehaahmed
┗━ ━━━━ ━┛
550 views★𝑹𝑶ŀhâ☆̷ ★ 𝑹𝑰𝑶☆̷, 12:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 12:43:59
እስራዔል የምትባል ጭራቅ ሃገር ወደ ጋዛ ፍልስጤም ባስወነጨፈቻቸው ተከታታይ ሮኬቶችና በፈጸመችው የአዬር ጥቃት ከ17 በላይ ህፃናትና በርካታ ንጹሐን ተገድለዋል። ዓለም ይህ ጥቃት ምንም አልመሰለውም። አርቲ ቡርቲውን የሚዘግቡት የኢትዮጵያ ሚዲያዎች እንኳ በአቅማቸው ይህን አልዘገቡትም።

የዩክሬይን ጊዜ ዓለም ሲንጫጫ ነበር። እነዚህ አሸባሪዎች ለራሳቸው እያሸበሩ ግን የሚዲያው አቅም በእጃቸው ስለሆነ ሁሌም ሙስሊሙን አሸባሪ ሲሉ ይስተዋላል።


ሌላ ምንም አንልም። አላህ ሁሉን አሸናፊ ነውና ስሞታችንን ለርሱ እናሰማለን። እስራዔል የምትባል ሃገር ተንኮታኩታ የፈለስጢኖች ደስታ ተመልሶ አላህ ያሳዬን።


Love missiles from "Israelian" Jewish toward Palestinian Muslims houses...

Then they say Muslims are terrorist... World of hypocrisy...


When Gaza is under attack from Israel, nobody cares.
Of course, Gaza is not Ukraine!
#GazaUnderAttack

||
956 views乃丨几ㄒ 🅤🅜🅘 , 09:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 18:33:46 በአላህ ይሁንብኝ ዕድለኛ የሆነ ሰው ነው ይህን የሚያዳምጠው
707 views★𝑹𝑶ŀhâ☆̷ ★ 𝑹𝑰𝑶☆̷, 15:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 17:29:38
#ኢስላማዊ_ትምህርቶች_በአማርኛ_ትርጉም #ክፍል_35

★ የአሹራ ቀን ለምን እንፆማለን !

በ Toleha Ahmed የተተረጎመ

ይ ጥላል....

ይህንንና ሌሎችንም የትርጉም ስራዎቼን ቶሎ እንዲደርሳችሁ በ ዩቱብ ለማግኘት https://youtube.com/channel/UCqwSE5q7REmxHTJWFXEHcWw

ይ ላ ሉን share
┏━ ━━━━ ━┓
@tolehaahmed
@islamic_records
┗━ ━━━━ ━┛

ለሌሎች ሼር የሚያደርግን አካል አላህ ይዘንለት
663 views★𝑹𝑶ŀhâ☆̷ ★ 𝑹𝑰𝑶☆̷, 14:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 08:59:11 Watch "በአሹራ ቀን ምን ተከሰተ?" on YouTube


642 views★𝑹𝑶ŀhâ☆̷ ★ 𝑹𝑰𝑶☆̷, 05:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 00:25:14 #يوم_عاشوراء
#عاشوراء
#ابن_باز
#ابن_عثيمين
#الألباني
#الفوزان
646 views★𝑹𝑶ŀhâ☆̷ ★ 𝑹𝑰𝑶☆̷, 21:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 19:55:02 ነገ እሁድ የሙሐረም ወር — 9ነኛው ቀን ነው ከሰኞው የዐሹራእ ቀን ( ሙሐረም 10 ) አስቀድሞ መፆም የተወደደ ነውና እንፁመው።
730 views乃丨几ㄒ 🅤🅜🅘 , 16:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 07:07:27 Watch "አሹራእ" on YouTube
https://youtube.com/shorts/vDX2Y6Jxmpc?feature=share
729 views★𝑹𝑶ŀhâ☆̷ ★ 𝑹𝑰𝑶☆̷, 04:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ