Get Mystery Box with random crypto!

ባሕራንኒ ባሕራንኒ ይቤ (፮) ባሕራንኒ ይቤ ኦ ዘነገደ ባህር (፪) ርዒክዎ ለሚካኤል | የጃቴ ኪዳነ ምሕረት የፍኖተ ሰማዕታት ሰንበት ት/ቤት መዝሙር ክፍል

ባሕራንኒ

ባሕራንኒ ይቤ (፮)
ባሕራንኒ ይቤ ኦ ዘነገደ ባህር (፪)
ርዒክዎ ለሚካኤል ወስዕንኩ ጠይቆቱ ዘይብል(፪)
ባህራንኒ ይቤ (፮)

የሞቱን ደብዳቤ - - - ባሕራንኒ
ሚካኤል አጥፍቶ - - - ባሕራንኒ
ባሕራንን አዳነው - - - ባሕራንኒ
በሠርግ ተክቶ - - - ባሕራንኒ
ሠዳዴ ሳጥናኤል - - - ባሕራንኒ
ሊቀ መላእክት - - - ባሕራንኒ
እኛንም አድነን - - - ባሕራንኒ
ከሲኦል እሳት - - - ባሕራንኒ
#አዝ = = = = =
ከሊቀ ነብያት - - - ባሕራንኒ
ከነሙሴ ጋራ - - - ባሕራንኒ
ሕዘበ እሥራኤልን - - - ባሕራንኒ
ሚካኤል ሲመራ - - - ባሕራንኒ
ቀን ደመና ጥሎ - - - ባሕራንኒ
ሌሊት እያበራ - - - ባሕራንኒ
ተሻገሩ ኤርትራን - - - ባሕራንኒ
ሁሉም በየተራ - - - ባሕራንኒ

ዲ/ን ታዴዎስ ግርማ