Get Mystery Box with random crypto!

ለኢድ ሶላት ወጥተው የጠፉ ህፃናት የሚገኙባቸው ቦታዎች 1 እስታዲየም ውስጥ 2 ከኢስታዲየም ጀርባ | ፍቅር

ለኢድ ሶላት ወጥተው የጠፉ ህፃናት የሚገኙባቸው ቦታዎች
1 እስታዲየም ውስጥ
2 ከኢስታዲየም ጀርባ
3 ካሳንቺስ 6ኛ ፖሊስ ጣቢያ
4 ሜክሲኮ ጀርመን መስጂድ
አላህ ከልጆቻችሁ ያገናኛችሁ
ሼር በማድረግ ያስተላልፉ