Get Mystery Box with random crypto!

ፍቅር @feviyana1234 ኧረ ስቃይሽ በዛ በስምሽ ሲማል ሲዋሽ ክደት ሲፈጠር ልብ | 🤍🖤🤍ĘBĐŮĄ🤪🦋🦋,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,🏃‍♀፪፩

ፍቅር
@feviyana1234
ኧረ ስቃይሽ በዛ በስምሽ ሲማል ሲዋሽ ክደት ሲፈጠር ልብ ሲሰበር አይን ስያነባ...
እሄ ሁላ እየሆነ ባንቺ ላይ ምንም አተነፍሺ መለየት አትችይም አፍቃራውን እና በስምሽ የሚያታልለውን ልብ ሊሰብር ጊዜ ማሳለፍያ የምያደርገውን ኧረ ለእኔስ ግራ ገባኝ አሁንስ ሰው ሁሉ
@feviyana1234
ፍቅር ፍቅር ፍቅር ሲለኝ አፍቅሮ እንደምያቅ ካንቻ ጋር እንደተግባባ የፍቅርን ትርጉም እዳወቀ ውስብስብ መሆንሽን ሳያቅ ይቀልዳል ዛሬ አፈቀርኩ ብሎ ነገ ፍቅር በዚ ምድር ላይ የለም ብሎ እየገደለሽ ኧረ ፍረጂ ለትክክለኛ አፍቃሪ @fev330