Get Mystery Box with random crypto!

+ የዛሬ የጠቅላዮ ንግግር ! ለወትሮ ብዙ ነገሮች እንደሚያደርጉ ካመኑ በመሉ ልብ እና በድፍረ | መርጌታ ዘረያቆብ

+ የዛሬ የጠቅላዮ ንግግር !

ለወትሮ ብዙ ነገሮች እንደሚያደርጉ ካመኑ በመሉ ልብ እና በድፍረት የሚናገሩት ዶ/ር አብይ አህመድ በዛሬው መግለጫ ለዘብተኛ ሆነው ታይተዋል ።

እንደሚታወቀው መንግስት የብሄራዊ ፈተናን ከስርቆት ለማዳን ከሌሎች አመታት በተሻለ ፈተናውን በኦላይን ለመስጠት እየጣረ ይገኛል .....በዛሬው መግለጫም መንግስት ታብሌቶቹ ለማምረት ግዜ እንደሚወስድ እና ካልሆነ ሌሎች አማራጮች እንደሚጠቀም ገልፃል ።

በስኬት ወደ ህልሞት ይሻገሩ !
---------------------------------------------------------
Join : @fetena_net
contact : @Fetena_mail