Get Mystery Box with random crypto!

እናት............ክፉ አይንካት እናት............ሁሌም ደስ ይበላት እናት. | HOT LOVE 🥰

እናት............ክፉ አይንካት
እናት............ሁሌም ደስ ይበላት
እናት............ፍቅር ይክበባት
እናት..........እድሜዋን እልፍ ያድርግላት
እናት............የምትሰጠው አያሳጣት
እናት.............ፈገግታዋ አይለያት
እናት.............ጭንቀት አያግኛት
እናት............ ሰላሟ ይብዛላት
እናት............ጤናዋ ይትረፍረፍላት