1. የፍቅር ምንጭ-------ፈጣሪ 2. የፍቅር መገለጫ-----ድርጊት 3. የፍቅር ልጅ----------ነፃነት 4. የፍቅር ውጤት------ደስታ 5. የፍቅር ላብራቶሪ-----ልብ 6. የፍቅር መለኪያ------መሥዋዕት 7. የፍቅር ጓደኞች------እምነትና ተስፋ 8. የፍቅር ዙፋን--------ትዕግስት 9. የፍቅር ቋንቋ-------ትህትና 10. የፍቅር መንገድ---ሰላም 484 views10:39