Get Mystery Box with random crypto!

ጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች አቅማቸውን እንዲያሳድጉ ምቹ ሁኔታ እንፈጥራለን- አቶ ንጉሱ | TVT

ጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች አቅማቸውን እንዲያሳድጉ ምቹ ሁኔታ እንፈጥራለን- አቶ ንጉሱ ጥላሁን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተር ፕራይዞች አቅማቸውን እንዲያሳድጉ ምቹ ሁኔታ እንፈጥራለን ሲሉ የስራ እና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ገለጹ፡፡   አቶ ንጉሱ በጀሞ ሸማቶች እና ኢንተር ፕራይዞች የሚገናኙበት ባዛር ላይ እየተሳተፋ ከሚገኙ ኢንተርፕራይዞች ጋር ተወያይተዋል።   ሚኒስትር ዴኤታው በዚሁ ወቅት እንደተናገሩት÷ ጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተር…

https://www.fanabc.com/ጥቃቅን-እና-አነስተኛ-ኢንተርፕራይዞች-አ/