Get Mystery Box with random crypto!

#የፋሲል_ከነማ ግብ ጠባቂ ይድነቃቸው ኪዳኔ ውሉን አራዝሟል!! ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ በተጫ | ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

#የፋሲል_ከነማ ግብ ጠባቂ ይድነቃቸው ኪዳኔ ውሉን አራዝሟል!!

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ በተጫዋቾች ዝውውር የነባር ተጫዋቾችን ውል በማደስ ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረ የሚገኝ ሲሆን የግብ ጠባቂ ይድነቃቸው ኪዳኔን ውል ለሁለት አመት በማራዘም ቆይታውን አረጋግጧል::

ይድነቃቸው ኪዳኔ በአፄዎቹ ቤት መልካም ቆይታ እንዲሆንልህ እንመኛለን!!

#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው

@FASILSC