Get Mystery Box with random crypto!

በንግግርህ ማስታረቅ ባትችል አታጣላ፤ ምታወራው እውነት ከሌለ ውሸት አታውራ፣ ማስተማር | NUMB❤

በንግግርህ


ማስታረቅ ባትችል አታጣላ፤
ምታወራው እውነት ከሌለ ውሸት አታውራ፣
ማስተማር ባትችልም አታሳስት፣
ማድነቅ ባትችል አታቋሽሽ፣
መገንባት ባትችል አታፍርስ፣
ማሳቅ ባትችል አታስለቅስ፣
ማመስገን ባትችል አታጥላላ፣
ማክበር ባትችል አታዋርድ፣
መቀበል ባትችል ስም አታጥፋ፣
መመረቅ ባትችል አትራገም፣
ማነፅ ባትችል አታርክስ።

ለምሰሙት ጸጋን ይሰጥ ዘንድ፥እንደማያስፈልግ ለማነፅ የምጠቅም ማናቸውም በጎ ቃል እንጂ ክፉ ቃል ከአፋችሁ አይውጣ።ኤፌ 4:29

ፈዋሽ ምላስ የሕይወት ዛፍ ነው፤የጠማማ ምላስ ግን ነፍስን ይሰብራል።ምሳ15:4

ለመልካምነት ካልተባበርን
ዝም በማለት እንተባበር
#Share
@FARAWU_TUBE
@FARAWU_TUBE