Get Mystery Box with random crypto!

Fano tv 24

የቴሌግራም ቻናል አርማ fanotv24 — Fano tv 24 F
የቴሌግራም ቻናል አርማ fanotv24 — Fano tv 24
የሰርጥ አድራሻ: @fanotv24
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.69K
የሰርጥ መግለጫ

የአማራ ሕዝብ ከእጥፋት እና ከመከራ
መውጫ መንገድ ፋኖነት ብቻ ነው!!!
ፋኖነት የአባቶቻችን ውርስ መንገድ ነው።
https://t.me/FanoTV24

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-31 12:50:11 #Amhara #ወልቃይት
#ሑመራ #ማይካድራ

የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ መከላከያውንም አስደምሟል!

ትህነግ በሌሊት በሱዳን በኩል ጦርነት መክፈቱን ተከትሎ የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ  ጦርነቱ ወደተከፈተበት አካባቢ ተምሟል። ሴቶችና ወጣቶች ስንቅ ይዘው ሄደዋል። ሁመራና ማይካድራ ከተሞች ሱቅ ውስጥ ውሃ እስኪጠፋ ድረስ በመኪና እየጫኑ ወደሰራዊቱ አድርሰዋል። መከላከያ "ይህ ሁሉ ሕዝብ ለህወሃት ምንም አያደርግም እባካችሁ ተመለሱ። ብሎ ለምኗል። ሕዝቡ ደግሞ "ወያኔ ከመጣ እንኳን ሰው ዛፍ እንደማይተውልን እናውቃለንና ቀድመን እንፋለመዋለን" ብሏል። መከላከያው ብቻ ሳይሆን ሁመራና ማይካድራ ያለው ወጣትም በአርሶ አደሩ፣ በወጣቱ፣ በደጀኑ ሕዝብ ተገርሟል።

በአማራነቱ ምክንያት ተነግሮ የማያልቅ ፍዳ የደረሰበት  ሕዝብ ትህነግ መጣ ሲባል እንደ ሰርጉ ይመለከተዋል። ከትህነግ ጋር የሚያወራርደው ሂሳብ አለውና።


@Fanotv24
990 viewsedited  09:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 22:55:06 መወያያ ገጻችን ነው። ገባ ገባ በሉ።
https://t.me/FanotvGroup
367 viewsedited  19:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 22:53:46 ብአዴን መግለጫ አውጥቷል።
መሪ ማጣት ያንገበግባል
375 views19:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 21:52:45
810 views18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 21:47:55 #Amhara #Raya

ከራያ ጢነኛ ሲቪክ ማህበር የተላለፈ ጥሪ!!!

የራያ አማራ ሕዝብ በዚህ ሰዓት ራያ ግምባር ለሚገኘው ከሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ አማራ ልዩ ሀይል፣ ፋኖ፣ሚሊሻ ጋር ከደጀንነት እስከ ህይወት መስዋዕትነት ከፍተኛ ተጋድሎ እያደረገ ይገኛል። ስለሆነም መላው ኢትዮጵያዊ በተለይም የአማራ ሕዝብ እሳቱ ከቤታችሁ እንዳይመጣ ወደ ራያ ግንባር በመዝመት ጥምር ጦሩን በመቀላቀል እና የሎጀስቲክ ድጋፍ በማድረግ ድሉን የጋራ እንድታደርጉት ስንል መልዕክታችንን እናስተላልፋለን።

@Fanotv24
848 viewsedited  18:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 21:36:03 ዞብል ተራራ እስካሁን ድረስ ውጊያው እየተካሄደ እንዳለ ታውቋል።ዞብል ከወልዲያ ወደ ቆቦ ሲሄዱ በስተምስራቅ ወደ አፋር አቅጣጫ የሚገኝ ቦታ ነው።


@Fanotv24
951 viewsedited  18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 21:19:19 የሰሜን ወሎዋ የአማራ ፈርጥ ቆቦ በድጋሚ በፋሽስት ወያኔ ወራሪ አንበጣ ሠራዊት ቁጥጥር ስር ውላለች። ለዚህ ትራጄዲ ዋናው ተጠያቂ ከባለፈው ስህተቱ ያልተማረውና ነውረኛውን ብአዴንን ጠባቂ  መንግሥት አድርጎ የተቀበለው የአማራ ሕዝብ ነው።

አቻምየለህ ታምሩ

@Fanotv24
1.0K views18:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 20:56:51
1.1K views17:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 20:56:33 ሶስተኛው ዙር የትህነግ ወረራ!
ደሳለኝ ጫኔ (ዶር)

የትግሬ ወራሪ ሰራዊት በአማራ ሕዝብ ላይ በከፈተው ሶስተኛ ዙር ወረራ ምክንያት ዛሬም የራያ ቆቦ አካባቢ ሕዝብ በጠላት እጅ ወድቆ ሰቆቃ እንዲፈፀምበት፣ የሀብት ንብረት ዘረፋና ውድመት እየደረሰበት ነው። ትህነግ መራሹ ወራሪ የጥፋት ኃይል ወደ አፋር ክልልም ወረራውን አስፋፍቷል።

የአማራ ክልል መንግስት እና የፌደራል መንግስቱ አስፈላጊውን የሀይል ስምሪት እና የተቀናጀ አመራር በመስጠት የትሕነግን ወረራ የመመከት ሀላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ ጥሪ አቀርባለሁ።

አሁንም ትህነግ የሚያሰማራው የሕዝብ ማዕበል ከመደበኛ የፀጥታ መዋቅሩ አቅም በላይ እንደሚሆን አመላካች ሁኔታዎች እንደሚኖሩ ግምት የሚወሰድ ከሆነ አስቀድሞ መወሰን ያለባቸው ውሳኔዎች ሳይረፍድ መወሰን አለባቸው። በኋላ የሚደረደር አንድ ሺህ አንድ ሰበብ የሕዝባችን ዳግም ውድመት አያስቀርምና ከወዲሁ ሁሉም የድርሻውን ይወጣ ዘንድ እጠይቃለሁ።

  ደሳለኝ ጫኔ (ዶር)

@Fanotv24
1.1K views17:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 19:55:28 #Amhara #Kobo

በመጨረሻም በተፈናቃይ ስም በገባ 60 ሽህ ባንዳና ወያኔ እንዲሁም ተግተልትሎ በመጣ ወያኔ የአማራዋ ርስት #ቆቦ ከተማ በጠላት እጅ ገብታለች።

@Fanotv24
1.9K viewsedited  16:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ