Get Mystery Box with random crypto!

#Amhara #Zobel የስንቅ ድጋፍ ያስፈልጋል!!! ዞብል ተራራ አሁንም በወገን እጅ ስር ነው | Fano tv 24

#Amhara #Zobel

የስንቅ ድጋፍ ያስፈልጋል!!!

ዞብል ተራራ አሁንም በወገን እጅ ስር ነው ያለው፡፡ አሸባሪው ትህነግ ወያኔ የመከላከያ ልብስ አልብሶ በተለያዩ ቦታዎች ጦርነት የከፈተ ቢሆንም ጥምር ጦር በወሰደው እርምጃ እንዲመለስ ተደርጓል፡፡ አሁንም ዞብል ተራራ ላይ ለቁጥር የሚታክት የጠላት ኃይል መጥቶ እየተፋለመ ሲሆን ጥምር ጦሩ እንደአመጣጡ እየተቀበለው ነው፡፡ ነገር ግን በራያ ግንባር አሁንም ድጋፍ ያሻል፡፡ የጠላት ጦር ያለ የሌለ ኃይሉን ተጠቅሞ እየተዋጋ ነው፡፡


@Fanotv24