Get Mystery Box with random crypto!

'ሸገር ከተማ' ለሚባለው የዘር ማጽዳት ፕሮጀክት አፈፃፀም ሲባል በአዲስአበባ ዙሪያ 'ኦሮሞ ያልሆኑ | Fano Media Network

"ሸገር ከተማ" ለሚባለው የዘር ማጽዳት ፕሮጀክት አፈፃፀም ሲባል በአዲስአበባ ዙሪያ "ኦሮሞ ያልሆኑ" ዜጎች መኖርያ ቤት በኦህዴድ ካድሬ ዝርዝር የባህር-መዝገብ እየተፈተሸ ሲፈርስ፣ "አማራ አዲስአበባ አይገባም" በሚል ጎሃ-ፂዮን ና ሸኖ ላይ ንፁሃን ሲታገቱ ና ተገደው የመዘዋወር ነፃነታቸው ሲገፈፍ... ዜጎች የደም እንባ ሲያነቡ ጠቅላይ ሚንስትሩ ከምኒሊክ ቤተ መንግሥት ሆኖ "ኢትዮጵያ አትፈርስም" እያለ መግለጫ እየሰጠ ነበር። የኦህዴድ ኦነጋውያን ይርጋ የማይሽረው ወንጀል በአግባቡ ተሰንዶ ይቀመጥ፣ የእውነት ና ፍትህ ፀሐይ ስትወጣ የምናወራርደው ሂሳብ ይኖረናል።


@FanoNetwork