Get Mystery Box with random crypto!

መብረቅ የምትባለው የፋኖ ብርጌድ በአገዛዙ ወታደር ላይ መብረቅ አውርዳበታለች። ከደጎማ በታች | ፋኖ የኢትዮጵያ ዋልታ

መብረቅ የምትባለው የፋኖ ብርጌድ በአገዛዙ ወታደር ላይ መብረቅ አውርዳበታለች።

ከደጎማ በታች ወራላ ከፍ ብሎ ቃብቲያ ወንዝ አካባቢ የአገዛዙ ወታደር ለጭፍጨፋ እየተጓዘ እያለ በመብረቅ ብርጌድ ነበልባል ፋኖዎች ተለቃቅሟል። የአገዛዙ ድፍረት በለሳ ወርጄ ፋኖን አጠፋለሁ ብሎ እስከነ መንገድ መሪው ሚሊሻ የሚባል የአገዛዙ ጥርቅም በስናይፐር ተለቃቅሟል።

ድል ለፋኖ
https://t.me/fanoethiopiawlta