Get Mystery Box with random crypto!

ነገ እሁድ ከጠዋት 3:00 ሰዓት ጀምሮ በአዲሱ አፍሪካ ህብረት አካባቢ በተሰጠው 30 ሺ ካሬ ቦታ | Ezedin kedir ❤(ቅመም) official

ነገ እሁድ ከጠዋት 3:00 ሰዓት ጀምሮ በአዲሱ አፍሪካ ህብረት አካባቢ በተሰጠው 30 ሺ ካሬ ቦታ ላይ ታላቅ ለሙፍቲ እና ለመሻኢኮቻችን የድጋፍ ፕሮግራም ይኖራል ሁላችንም ከአሁኗ ሰዓት ጀምሮ የምናውቀውን ሰው ብቻ በውስጥ መስመር መጥራት እንጀምር