Get Mystery Box with random crypto!

አንጋፋው አርቲስት አሊ ቢራ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ ጥቅምት 27/2015 (ዋልታ) አንጋፋው አር | 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹

አንጋፋው አርቲስት አሊ ቢራ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

ጥቅምት 27/2015 (ዋልታ) አንጋፋው አርቲስት አሊ ቢራ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን የኦሮሚያ ኮሙዩኒኬሽን አስታወቀ።

አርቲስት አሊ ቢራ ባጋጠመው የጤና እክል ምክንያት በአዳማ ጄነራል ሆስፒታል ለሳምንታት የሕክምና ክትትል ሲደረግለት መቆየቱ ታውቋል።

አርቲስቱ በ72 አመቱ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው ሲሆን በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንደስትሪ ውስጥ ከ50 ኣመታት በላይ አገልግሏል፡፡

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet