Get Mystery Box with random crypto!

ግልፅ ደብዳቤ ለፕ/ር መረራ እና ለC2FC ኮሚቴዎች      ጉዳዩ፡-ለሰላም ጎዳናው ትብብራችሁን | 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹

ግልፅ ደብዳቤ ለፕ/ር መረራ እና ለC2FC ኮሚቴዎች

     ጉዳዩ፡-ለሰላም ጎዳናው ትብብራችሁን ስለመጠየቅ፣

በፕሪቶሪያ ህወሃት ትጥቄን ለሰላም እፈታለሁ ማለቱን ተከትሎ ኦፌኮ፣ ከኦሮሚያው ጨፍጫፊ ቡድን ጋርም ገዢው መንግስት የሰላም ስምምነት እንዲያደርግ በመግለጫ ጠይቋል።
ከኦፌኮ በተጨማሪ እንግሊዝ ውስጥ ተማክሎ በዬሃገሩ ህዋሳት በነበረው C2FC የተባለ ህቡዕ ፀረ ኢትዮጵያ ፕሮጀክት ስር ሉዓላዊነታችንን በፍርፋሪ የለወጡ ወገኖቻችንም ከኦፌኮ መግለጫ በተመሳሳይ ሲናገሩ ተስተውለዋል።
ኦፌኮ የአብይ መንግስት በኦሮሚያው ገዳይ ቡድን ላይ የድሮን ጥቃቱን አቁሞ ይደራደረው ማለቱ በክፉ የሚታይ አይደለም።
የሰላም ጥሪው ከውጤት እንዲደርስ ኦፌኮ  ሼኔ የሚገኝበትን በነካ እጁ ቢያመላክት መልካም ነው ስል እንደ ዜጋ ጥሪየን በግልፅ ደብዳቤ አድርሻለሁ።
ሠላም ለኢትዮጵያችን ለሁሉም የሰው ልጆች
   (#የዓባይልጅ)

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet