Get Mystery Box with random crypto!

#ተጠናቋል የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የመጀመሪያ ዙር የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህ | 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹

#ተጠናቋል

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የመጀመሪያ ዙር የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ  የማህበራዊ ሳይንስ ፈተና መጠናቀቁን አሳውቋል።

አገልግሎቱ ፤ " የፈተና ኩረጃና ስርቆት ከፍተኛ የፈተና ደንብ ጥሰት ናቸው። ህግ ይከበራል። " ብሏል።

ለስራው መጠናቀቅ አወንታዊ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ምስጋና አቅርቧል።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet