Get Mystery Box with random crypto!

መረጃ ጁንታው ያኔ ደብቋቸው የነበረው የመከላከያ ሃብታችን መልሶ እጃችኝ እየገባ ነው!! ጁንታ | 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹

መረጃ

ጁንታው ያኔ ደብቋቸው የነበረው የመከላከያ ሃብታችን መልሶ እጃችኝ እየገባ ነው!!

ጁንታው በስምንት ወራቱ የትግራይ ህግ ማስከበር ዘመቻ ወቅት ደብቆት የነበረውና በድንቆቹ የኢትዮጵያ መከላከያ መሃንዲሶች እንዳይጠቀምበት ተደርገው የነበሩት ሚሳኤሎች፣ ረዥም ርቀት ተወንጫፊ ሮኬቶች፣ የራዳር መቆጣጠሪያዎች፣ ከባባድ የጦር መኪኖች፣ ታንኮች፣ መድፎች፣ ለመቁጠር ሳይሆን ለማየት የሚታክቱ የልዩ ልዩ መሳሪያዎች ተተኳሾች ተይዘዋል።

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet