'ወልቃይትን ለአሸባሪው ሀይል ድጋሜ አሳልፈን ሰጥተን፣ የምንለምን ቂሎች አይደለንም። በትግላችን ክ | 🇪🇹 E.Z መረጃ 🇪🇹
"ወልቃይትን ለአሸባሪው ሀይል ድጋሜ አሳልፈን ሰጥተን፣ የምንለምን ቂሎች አይደለንም። በትግላችን ክብራችንን እናስጠብቃለን። ዳግም የወልቃይት ህዝብ በባርነት ከሚወድቅ፣ እኛ አልቀን አጥንታችን መሬት ተከስክሶ ቢቀር እንመርጣለን።" -
ኮለኔል ደመቀ ዘውዱ
@Ezmerejaet
@Ezmerejaet