Get Mystery Box with random crypto!

melekiya.com ምርት እና አገልግሎቶቻችሁ ከእናንተው ከባለቤቶቹ እንዲጋራ (post) እንዲደረ | Ezedin Kamil - ኢዘዲን ካሚል

melekiya.com ምርት እና አገልግሎቶቻችሁ ከእናንተው ከባለቤቶቹ እንዲጋራ (post) እንዲደረግ በማስቻል ከደንበኞቻችሁ ደረጃ (rating) እና አስተያየት (comment) እንድታገኙበት የተሰራ ድረገጽ ሲሆን እንደ አጠቃላይ በደንበኞቻችሁ በሚሰጥ ደረጃ አማካኝነት ውጤትን ለክቶ በየ ዘርፉ የተጋሩ ምርት እና አገልግሎቶች በድረ ገጻችን በደረጃ የምናሳይበት ነው።

መለኪያ በሃገራችን ውስጥ ያሉ ከ 72 በላይ ከተሞችን ታሳቢ ያደረገ ሲሆን በተመሳሳይ ከትንሽ እስከ ትልቅ የቢዝነስ ተቋማት ምርት እና አገልግሎቶች ፣ የበይነመረብ ገጾች እና ቦታዎችን ለማስተዋወቅ ምቹ ፕላትፎርም ነው።
መለኪያ ላይ ምርት እና አገልግሎቶቻቹ ስታስመዘግቡ ምንም እንኳን ድረገጽ ባይኖራችሁም ስለ ምህርት እና አገልግሎቶቻችሁ መለኪያን ጨምሮ በጎግል እና ሊሎች ሰርች ማድረጊያ ሶፍትዌሮች ስለ እናንተ ለሚጠይቅ ደንበኛ መለኪያ ላይ ካጋራችሁት ፎቶግራፍ እና ጽሁፍ እየወሰደ ምላሽ ይሰጣል።

መለኪያ ላይ ሰዎች ወደ ሆቴሎች፣ ሡቆች፣ ሆስፒታሎች፣ የሬድዮ እና ሌሎች የሚዲያ ዝግጅቶች እና ሌሎች ልዩ ልዩ ምርት እና አገልግሎት የሚያገኙባቸው ቦታዎች ከመሄዳቸው በፊት መለኪያን በመጎብኘት በቀላሉ የተሰጡ ደረጃዎች እና አስተያየቶችን በማየት የተሻለውን እንዲወስኑ የሚጠቀሙበት ነው። 

ጥራት ይነገራል!

#መለኪያ #ጥራት #ኢትዮጵያ #melekiya #quality #Ethiopia #rating