Get Mystery Box with random crypto!

በትላንትናው እለት በ#ኢተያ ድንቅ የጀማ ስብከት አካሂደናል #የኢተያ ህዝቦች እጅግ የተወደዱ እና | (የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

በትላንትናው እለት በ#ኢተያ ድንቅ የጀማ ስብከት አካሂደናል #የኢተያ ህዝቦች እጅግ የተወደዱ እና እንግዳ ተቀባይ ናቸው በስፍራውም ከህብረታችን መሀል የሆነችው አገልጋይ ሰላም ከቤተሰቧ ጋር በክብር ተቀብለው አስተናግደውናል #እግዚአብሔር ስላሳያችሁን ፍቅር እና ቸርነት አብዝቶ ይባርካችሁ #የጸለያችሁልን ሁሉ ተባረኩ መልካም ቀን
www.facebook.com/eyu69