Get Mystery Box with random crypto!

Quotes4 life

የቴሌግራም ቻናል አርማ eyobmekonneny — Quotes4 life Q
የቴሌግራም ቻናል አርማ eyobmekonneny — Quotes4 life
የሰርጥ አድራሻ: @eyobmekonneny
ምድቦች: ሙዚቃ
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 335
የሰርጥ መግለጫ

❤️እዮብ መኮንን የኢትዮ-ሬጌ ንጉስ❤️
#የእዮባ
፦ሙሉ -እንደ ቃል አልበም 💿
-እሮጣለው አልበም 💿
፦ ነጠላ ዜማዎች 🎧
፦ የዘፈኖቹ ግጥሞች ✍
፦ ያልታዩ ፎቶዎች 📷
፦ ኮንሰርቶች 📹
፦ ፕሮፋይል ፒክቸር 😍
፦ ከቨሮች 🎼
፦ የስልክ መጥሪያዎች 🎶
የሚለቀቅበት #የእዮባውያን ቻናል።
| @eyob2m
♥"...ህይወት ነው ይቅርታ ከሰጠነው ቦታ..."♥

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-01-20 20:16:32 #እዮብ_መኮንን
#የጋበዝኳቸው

ወጣው ከእልፍኜ ቆምኩኝ ከበሩ
የጋበዝኳቸው ሁሉም ቢቀሩ
እንባ እንዳጋቱ ሁለቱ አይኖቼ
መንገድ ስጀምር ድግሱን ትቼ

ከጥሪው መዝገብ ስምሽ ሳይሰፍር
በሌሎች ግብዣ አመጣሽ ፍቅር

ወጣው ከ እልፍኜ ቆምኩኝ ከበሩ
የጋበዝኳቸው ሁሉም ቢቀሩ
እንባ እንዳጋቱ ሁለቱ አይኖቼ
መንገድ ስጀምር ድግሱን ትቼ

ከጥሪው መዝገብ ስምሽ ሳይሰፍር
በሌሎች ግብዣ አመጣሽ ፍቅር

ከጥሪው መዝገብ ስምሽ ሳይሰፍር
በሌሎች ግብዣ አመጣሽ ፍቅር
አክባሪ ያጣው ደጋሽ እልፍኜ
ያልታለምሽውን አንቺን አገኘ
በምድር ይሁን ወይስ ከሰማይ
ኬት መምጣትሽን ባይኔ ሳላይ
ድንገት ፊቴ ተከስተሽ አስደነቅሽኝ

ልቤን ገዝተሽ

አሀሀ ሃይሎጋ ካንቺጋ

ወጣው ከ እልፍኜ ቆምኩኝ ከበሩ
የጋበዝኳቸው ሁሉም ቢቀሩ
እንባ እንዳጋቱ ሁለቱ አይኖቼ
መንገድ ስጀምር ድግሱን ትቼ

ከጥሪው መዝገብ ስምሽ ሳይሰፍር
በሌሎች ግብዣ አመጣሽ ፍቅር

ከጥሪው መዝገብ ስምሽ ሳይሰፍር
በሌሎች ግብዣ አመጣሽ ፍቅር
አክባሪ ያጣው ደጋሽ እልፍኜ
ያልታለምሽውን አንቺን አገኘ
በምድር ይሁን ወይስ ከሰማይ
ኬት መምጣትሽን ባይኔ ሳላይ
ድንገት ፊቴ ተከስተሽ አስደነቅሽኝ

ልቤን ገዝተሽ

ከጥሪው መዝገብ ስምሽ ሳይሰፍር
በሌሎች ግብዣ አመጣሽ ፍቅር
አክባሪ ያጣው ደጋሽ እልፍኜ
ያልታለምሽውን አንቺን አገኘ
በምድር ይሁን ወይስ ከሰማይ
ኬት መምጣትሽን ባይኔ ሳላይ
ድንገት ፊቴ ተከስተሽ አስደነቅሽኝ

አሀሀ ሃይሎጋ ካንቺጋ
አሀሀ ሀይሎጋ
አሀሀ ሀይሎጋ...
አሀሀ ሃይሎጋ ካንቺጋ

ወጣው ከ እልፍኜ ቆምኩኝ ከበሩ
የጋበዝኳቸው ሁሉም ቢቀሩ
እንባ እንዳጋቱ ሁለቱ አይኖቼ
መንገድ ስጀምር ድግሱን ትቼ

ከጥሪው መዝገብ ስምሽ ሳይሰፍር
በሌሎች ግብዣ አመጣሽ ፍቅር

ከጥሪው መዝገብ ስምሽ ሳይሰፍር
በሌሎች ግብዣ አመጣሽ ፍቅር
አክባሪ ያጣው ደጋሽ እልፍኜ
ያልታለምሽውን አንቺን አገኘ
በምድር ይሁን ወይስ ከሰማይ
ኬት መምጣትሽን ባይኔ ሳላይ
ድንገት ፊቴ ተከስተሽ አስደነቅሽኝ

ልቤን ገዝተሽ

ከጥሪው መዝገብ ስምሽ ሳይሰፍር
በሌሎች ግብዣ አመጣሽ ፍቅር
አክባሪ ያጣው ደጋሽ እልፍኜ
ያልታለምሽውን አንቺን አገኘ
በምድር ይሁን ወይስ ከሰማይ
ኬት መምጣትሽን ባይኔ ሳላይ
ድንገት ፊቴ ተከስተሽ አስደነቅሽኝ

አሀሀ ሃይሎጋ ካንቺጋ
አሀሀ ሀይሎጋ
አሀሀ ሀይሎጋ...

@EyobMekonnenY
307 views17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-19 19:59:18 #የእውነት_ልቡ_በተሸነፈ_ልቡ_ያሰበውን_ስላለ_ስላለ_ከተመቸው_ጋር_አብሮ_ከዋለ_እንዴት_አፍቃሪ_ልበ_ቢስ_ተባለ

@EyobMekonnenY
389 viewsedited  16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-19 19:54:20
299 views16:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-17 23:05:44
373 views20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-17 17:31:05 Henok :

Yene Konjo
http://t.me/eyobmekonneny/12

To: Helina
364 viewsedited  14:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-17 17:28:47 Mr. John :

የኔ ቆንጆ የነፍሴ አጋር የውነት ደስታን አፍላቂዬ

To: Rich
482 viewsedited  14:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-17 14:24:30 እስቲ ዛሬ ዘፈን እንገባበዝ መጋበዝ ምፈልጉትን ዘፈን (አንድ አዝማች ሊሆንም ይችላል) እና የተጋባዡን ስም በ @yegna01bot ላኩልን።
336 viewsedited  11:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-17 13:41:28 እስቲ ዛሬ ዘፈን እንገባበዝ

መጋበዝ ምፈልጉትን ዘፈን (አንድ አዝማች ሊሆንም ይችላል) እና የተጋባዡን ስም በ @yegna01bot ላኩልን።
338 views10:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-16 11:29:51 #መኖርዋን_ለምጄው_ቸልታ_ባበዛም_የልቤን_ታውቃለች_አትቀየመኝም
415 viewsedited  08:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-16 11:24:29
366 views08:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ