Get Mystery Box with random crypto!

መርጌታ መላኩ የባህል ህክምና መስጫ — የቴሌግራም ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ eyobaiv — መርጌታ መላኩ የባህል ህክምና መስጫ መ
የቴሌግራም ቻናል አርማ eyobaiv — መርጌታ መላኩ የባህል ህክምና መስጫ
የሰርጥ አድራሻ: @eyobaiv
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 689 (መረጃው እስከ 11.10.2026)
ተመሳሳይ ቻናሎች ያልተመደበ

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

21 juuni 2023
Picture 1 from መርጌታ መላኩ የባህል ህክምና መስጫ 2023-06-21 18:49:12
Picture 2 from መርጌታ መላኩ የባህል ህክምና መስጫ 2023-06-21 18:49:12
የአቢሲኒያ ጥበብ

አሰማት አስማት

እግዚአብሔር ለሙሴ ከ300 በላይ የጥበብ እፅዋትን ሰጥቶታል አስተምሮታል እነዚ እፅዋት ሀይል አላቸው ሲቆረጡም በጥበብ እንጂ ሊያጠፉን ይችላሉ እስከ ሞት ድረስ ጥበቡ ታዲያ ምንድነው? ??

እንዲ ተብሎ እገሌ በሚለው ፋንታ የክርስትና ስም አስገቡ አይገርምም ግን ያባቶቻችንን ጥበብ ቀጠልኩኩ አስተያተት ካላቹ ከታች ተጭናችሁ ማነጋገር ትችላላችሁ።

ስለ ጥበበ እፆች ላሰተምራቹ ደብተራ እንዳትሉኝ ግን ይሄ ጥበብ እንጂ ሌላ ነገር የለውም

አባቶቻችን ለምን እንደሆነ አላቅም ግን ጥበብን ሳያስተምሩን ደብቀዉ እስከ ዛሬ ቆይተዋል ብራናዎቻችን ተዘርፈው በባዶ እውቀት ያለ ጥበብ ኖረናል እኔ ግን ጥበብ መልካሙን ሁሉ አስተምራለሁ አደራ ለበጎ ነገር ብቻ አውሉት ሁሉንም ጥበብ ትማራላቹ

የጥበብ አገልግሎት ለማግኘት የምትፈልጉ
ከታች 


0914460750
21 views15:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
21 juuni 2023
Picture 1 from መርጌታ መላኩ የባህል ህክምና መስጫ 2023-06-21 13:26:55
#የጠቢቡ ሰለሞን የሃይሉ ምንጭ የነበረው እና ታላላቆቹ የቀደሙት
የኢትዮጵያ ነገስታት እንዲሁም አንዳንድ ሊቃነ ጳጳሳት ይጠቀሙበት የነበረው
ቀለበት ምስጢር ምን እንደሆነ ለመረዳት ተችሉዋል፡፡
ታዲያ እነዚህ አባቶች እና መርበብተ ሰለሞን የተሰኘው ጥንታዊ የብራና
መፅሀፍ በተገኙት ማስረጃዎች አንድ እውነት ላይ ተደርስዋል።
የዚህ ቀለበት ምስጢር በቀለበቱ ላይ የሚገኙት ሶስት ጠልሰሞች እና ሁለቱ
ምስጢራዊ የእግዚአብሔር መለኮታዊ ስሞች ናቸው።
ለበርካታ ዘመናት ከታቦተ ጽዮን እና የብራና መፅሀፍቶቻችን ባሻገር
በሀገራችን የሚገኘውን ኦርጅናል የጠቢቡ ሰለሞን ቀለበት ለማግኘትና
ለመውሰድ የምስጢር ማህበረሰቡ ጭፍሮች የሆኑት ናይት ቴምፕላርስ ብዙ
ቢደክሙም ብዙ ሴራዎችን ቢሰሩም አልተሳካላቸውም።
ቢሆንም ግን አንዳንድ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት አሁን አሁን ይህንኑ
ቀለበት አምሳያ ለማሰራት ወደሃገራችን በርካታ የምስጢር ማህበረሰቡ
እርዝራዦች እየገቡ ይገኛሉ።
ለስጋቸው ያደሩ ክፉና ከሀዲ አንዳንድ ግለሰቦችም የቀደሙ አባቶቻችንን
ምስጢራዊ ጥበብ የሆነውን ይህን ቀለበት እየሰሩ ለነጮቹ ( ለምስጢር
ማህበረሰቡ እና የጺዮን ፕሮቶኮል ተላላኪዎች) አሳልፈው እየሰጡ
የሚገኙበት ጊዜ ላይ ነን።
መች ይሆን ይህ ብዝበዛ የሚቆመው? ????

የጥበብ አገልግሎት ለማግኘት የምትፈልጉ
ከታች 


0914460750
0914460750
19 views10:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ

ተደጋግመው የሚነሱ ጥያቄዎች

ስለ መርጌታ መላኩ የባህል ህክምና መስጫ በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች

መርጌታ መላኩ የባህል ህክምና መስጫ (@eyobaiv) በ Telegram Store ካታሎግ ውስጥ የተዘረዘረ የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ገጽ ላይ ያለው «ወደ ቻናሉ ይሂዱ» አዝራር ቻናሉን በቴሌግራም በኩል ይከፍታል።
በዚህ ገጽ ላይ «ወደ ቻናሉ ይሂዱ» ይጫኑ ወይም በቴሌግራም @eyobaiv ብለው ይፈልጉ። ቻናሉን አሁንም መቀላቀል ይቻል እንደሆነ ቴሌግራም ራሱ ያሳያል።
የ Telegram Store ካታሎግ ለዚህ ገጽና ሊንክ ክፍያ አይጠይቅም። ቻናሉ ነፃ መሆኑን የሚወስነው በቴሌግራም ላይ ባለቤቱ ነው።
በካታሎጉ ውስጥ ለ መርጌታ መላኩ የባህል ህክምና መስጫ 689 ተመዝጋቢዎች ተመዝግበዋል (መረጃው እስከ 11.10.2026)። የአሁኑ ቁጥር በቴሌግራም ይታያል።
በካታሎጉ ውስጥ የ መርጌታ መላኩ የባህል ህክምና መስጫ ቋንቋ አማርኛ ተብሎ ተመዝግቧል።
አዎ፣ ተመሳሳይ ቻናሎች በዚህ ገጽ ከታች ተዘርዝረዋል።
ይህ ገጽ ስለ መርጌታ መላኩ የባህል ህክምና መስጫ የካታሎግ መረጃና የቻናሉን ሊንክ ያሳያል። ልጥፎቹ ራሳቸው በቴሌግራም ይነበባሉ።
መርጌታ መላኩ የባህል ህክምና መ... avatar
መርጌታ መላኩ የባህል ህክምና መ... @eyobaiv
በቴሌግራም ይክፈቱ