Get Mystery Box with random crypto!

ሯጭ የሆንክ ቀን - በቆማጦች ሀገር አቅል ያልሳትክ ቀን - በዘመነ መስከር ብቻ የቀረህ 'ለት | አፈ–ቅኔ ሄና

ሯጭ የሆንክ ቀን - በቆማጦች ሀገር

አቅል ያልሳትክ ቀን - በዘመነ መስከር

ብቻ የቀረህ 'ለት - ከሺ እብዶች መሀል

                         ሁሉም ሰው ያማሀል

በሽታ ሲለመድ  - ጤነኝነት ያ'ማል




ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!