ቲክቶክ ላይቭ ሴሚናር May 25th,2024 9:00 LT 22 ALX office City point (Noah Real estate )6th floor @rediet_L ቲክቶክ ላይቭ ላይ ዝነኛ መሆን ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ይህ እድል የእርሶ ነዉ። ተወዳጅ አቅራቢ ለመሆን የሚያስችሎትን ስልጠና ቅዳሜ ግንቦት 17 ከ9 ሰዓት ጅምሮ ሃያ ሁለት የሚገኘው በALX ማዕከል ስድስኛ ፎቅ በመገኘት ይቀላቀላሉ ! መግቢያ በነጻ ፣ ታች በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ ተጠቅመዉ ቀድመው ይመዝገቡ! ውስን ቦታ ስላለን ይፍጠኑ! ዝና እይጠራችዎት ነው! https://forms.gle/2T8nRq4bzBtvMMQf8 @eventsethiopia https://linktr.ee/eventsethiopia 6.5K viewsEvents Ethiopia Bot , edited 17:49