Get Mystery Box with random crypto!

የክረምት ግራፊክ ዲዛይን ኮርስ July 10, 2023 ስቱዲዮ 3 ለቀጣዩ ግራፊክስ ዲዛ | Events Ethiopia

የክረምት ግራፊክ ዲዛይን ኮርስ
July 10, 2023

ስቱዲዮ 3 ለቀጣዩ ግራፊክስ ዲዛይነሮች የአንድ ወር የክረምት የግራፊክ ዲዛይን ኮርስ ለመስጥት ምዝገባ ላይ ነው። ቀጣዩ እርስዎ እንደሆኑ ካመኑ ባለን ጥቂት ቦታ ከስር ባለው ቁጥር እየደውሉ ፈጥነው ይመዝገቡ
0996787516 ይደውሉ።

በግራፊክስ ዲዛይን ስራ ገንዘብ ለመስራት የሚያስፈልጋችሁን በቂ እውቀት በአጭር ጊዜ ከኘ ያገኛሉ ፥ ለመነሻዎ ከበቂ በላይ የሆነ እውቀት በ አዶቤ ፎቶሾፕ ና በ አዶቤ ኢሉስትሬተር  በተመጣጣኝ ክፍያ ይማሩ።

ምዝገባ እስከ ሰኔ 29 ይሆናል።

ሐሙስ ሰኔ 29 ቀን ለአዲስ ተመዝጋቢዎች ከ ቀኑ 4:00 ሰዓት ላይ ኦረንቴሽን አዘጋጅተናል በመሆኑም ቢሮዋችን በመምጣት ይካፈሉ ዘንድ ተጋብዘዋል።

ትምህርት ሀምሌ 3 እንጀምራለን

አድራሻችን አዲስ አበባ ፣ ሚክሲኮ ከ ሸበሌ ሆቴል ፊት ለፊት ክሬቲቭ ሃብ (Creative Hub) ይገኛል
https://goo.gl/maps/FcNQMwBVuUdwPNuz7

ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይጎብኙ
https://t.me/studio3_info