Get Mystery Box with random crypto!

ኑ ጭቃ እናቡካ summer camp July 11, 2023 Nu chika Enabuka child | Events Ethiopia

ኑ ጭቃ እናቡካ summer camp
July 11, 2023
Nu chika Enabuka children center at 22 and one planet international school
@aysil99

#10_አስደሳች_አመታት #ኑጭቃእናቡካ #summercump #ክረምት

አስደሳቹን  እና አጓጊውን የኑ ጭቃ እናቡካ ሰመር ካምፕ ። ባለፉት አስርት ዓመታት ውስጥ፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ልጆችን ከቤት ውጭ ያለውን ምርጥ ነገር እንዲያስሱ እና ዘላቂ ትውስታዎችን እንዲያደርጉ አድርገናል።

በዚህ ክረምት

ልጆች በአካባቢያቸው ያለን ነገር ተጠቅመው የፈጠራ ስራዎች እንዳሰሩ። ከተፈጥሮ ጋር እንዲገናኙ እና እንዲመራመሩ ፣ የህይወት ክህሎታቸውን የሚያዳብሩበት የሚረዱ
እንደ ሥዕል አና የእጅ ስራዎች ፣  መጋገር ፣ ምግብ ማብሰል፣  መልሶ እና አሻሽሎ መጠቀም እና ጌጣጌጥ ጥበብ በመጠቀም እንደገና አዲስ ነገር መፍጠር ፣ አትክልት ተከላ እና እንስሳትን መንከባከብ እና ሌሎችንም ጨምሮ ልዩ ልዩ ኢትዮጵያዊ የሆኑ ጨዋታዎች ጋር ተዘጋጅተዋል።  


ለ 5 ሳምንታት በሳምንት 4 ቀናት ከጠዋቱ 2:30 - 8:30 የደስታ እና የጨዋታ ጊዜ በ ኑ ጭቃ እናቡካ ማእከል ተዘጋጅቷል።

ከ 3 አመት ጀምሮ ላሉ ህጻናት አመቺ ተደርጎ ተዘጋጅቷል

ትምህርቱ ሐምሌ 3 ይጀመራል

ለልጅዎ አስደሳች እና አስተማሪ የሆነ ሰመር ካምፕ ልምድ እያሰቡ ከሆነ ዛሬ ​​ይመዝገቡ። ያለን ቦታ ውስን ነው

ለመመዝገብ 0911447443 እና 0908808182 ይደውሉ።

@eventsethiopia