Get Mystery Box with random crypto!

5ተኛው የትምህርትና የቴክኖሎጂ ፌስቲቫል, ባክ ቱ ስኩል አፍሪቃ አውደርእይ May 19-21, 2 | Events Ethiopia

5ተኛው የትምህርትና የቴክኖሎጂ ፌስቲቫል, ባክ ቱ ስኩል አፍሪቃ አውደርእይ
May 19-21, 2023
በመስቀል አደባባይ

ከግንቦት 11 - 13/2015
 
ብዙዎች ተመዝግበዋል!
እርሶስ? 
 
ከነዚህ መሃል ከሆኑ በአውደርዩ ተሳትፈው ተቁሞን ያስተዋውቁ!
 
   ትምህርት ቤቶች
   ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲዎች 
   የሶፍትዌር ገንቢዎች
   ጀማሪ ስራ ፈጣሪዎች
   ት/ቤት አስተዳደር ዲጂታል መፍትሔ አቅራቢዎች
   የርቀት ትምህርት ማዕከሎች
   የአርትና ዲዛይን ት/ቤቶች
   አለም አቅፍ የትምህርት እድል አማካሪዎች
   ኢንኩቤተሮች
   የልጆች ማቆያ ተቁአማት
   የዲጂታል አገልግሎት አቅራቢዎች
   የትምህርት ቁሳቁስ አምራቾች እና አቅራቢዎች
   የአካቶ እና ስፔሻል ኒድስ ተቁአማት
   ዲጂታል ቤተ-መጻሕፍት እና
   ተያያዥነት ያላቸው።  
 
ለበለጠ መረጃ ድረገፆችን ይጎብኙ !  
www.backtoschoolafrica.com 

በ Facebook ወይም LinkedIn ገፃችንን ቢከተሉ ደስ ይለናል!
 
    :   +251 974 08 2036
              +251 974 08 2037

@Back_2_School_Africa
@eventsethiopia