Get Mystery Box with random crypto!

Trip to Hamer May 05 2023 6AM Hamer Turmi @Shadydeeds የ | Events Ethiopia

Trip to Hamer
May 05 2023 6AM
Hamer Turmi
@Shadydeeds

የመጨረሻ ጥሪ

ሐመር - ዳሰነች - ካሮ - አሪ - በና- ሙርሲ
አርባምንጭ - ጂንካ - ቱርሚ
.
የአመቱ ምርጥ ጉዞ
Omo Valley - ከቡስካ በስተጀርባ -ኢቫንጋዲ ጭፈራ - በቀለማት ያሸበረቁ ስድስት ቀናት
ጎብኚዎች ከውጭ የሚተሙበት የአገራችን ወርቅዬ መዳረሻ - ገራሚ ማህበረሰቦች - ውብ ባህል እኛም ልንጎበኘው ቀናት ቀርተውታል
የአሁኑ አርብ ከአዲስአበባ እንነሳለን
ያልወሰናችሁ ወይ ያልሰማችሁ ይህ የመጨረሻ ጥሪ ነው ይደውሉ

ዋጋ 17800
ለጥንድ 16500
ቀድመው ለሚመዘገቡም ቅናሽ አለን

0996980983 / 0920348610
@eventsethiopia