Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ ሰርከስ ፌስቲቫል May 5-7, 2023 at 10am የኢትዮጵያ ባህል ማእከል (6 | Events Ethiopia

የኢትዮጵያ ሰርከስ ፌስቲቫል
May 5-7, 2023 at 10am
የኢትዮጵያ ባህል ማእከል (6 ኪሎ)
Bruktawit Teshome

የኢትዮጵያ ሰርከስ ፌስቲቫል

ከሚያዛያ 27-29፡ 2015
ስድስተ ኪሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ባህል ማእከል
ከጠዋቱ 4 ሰዓት ጀምሮ

የሠርከስ ትርኢቶች, ሙሉ ቀን የማያቋርጡ የልጆች ጨዋታዎች, ሙዚቃ, ምግብ እና መጠጥ - ለሁሉም የተዘጋጀ ድንቅ የ3 ቀን መዝናኛ

የመግቢያ ትኬትዎን አሁኑኑ ከታች በሚገኘው ሊንክ በቀላሉ ይግዙ
http://bit.ly/3KckB0j
የመግቢያ ዋጋ
መደበኛ 250 ብር
ቪአይፒ 1,200 ብር

ለተጨማሪ መረጃ +251966334456
http://ethiocircusfest.com/
@eventsethiopia