Get Mystery Box with random crypto!

ፍኖተ ንባብ November 25-27, 2022 ቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት የመጽሃፍትና የተማ | Events Ethiopia

ፍኖተ ንባብ
November 25-27, 2022
ቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት

የመጽሃፍትና የተማሪዎች ጥናታዊ ጽሁፍ አውደ ርዕይ

የመክፈቻ ዝግጅት: ዓርብ ህዳር 16: 2015፡ 8 ሰዓት (November 25 at 2pm)

መግቢያ በነፃ!

- መጽሃፍት በቅናሽ ዋጋ ይሸጣሉ
- የመፅሃፍ ክበብም ይጀመራል።

መርሃ ግብር » https://justpaste.it/7bcnv/pdf

@eventsethiopia