Get Mystery Box with random crypto!

Let talk about education Nov 3, 2022 at 5pm Bole Bora kids | Events Ethiopia

Let talk about education
Nov 3, 2022 at 5pm
Bole Bora kids mole
@BuBo0

Free panel discussion at Bora kids mall
ስለ ትምህርት እንወያይ ጥቅምት 24 2015
ከቀኑ 11 ጀምሮ
_ትምህርት ለእናንተ ምንድነው ?
_ምን ምን ያካተተ መሆን አለበት? ?
_እንዴት ብትማሩ ደስ ይላችዋል ?
_አዲሱ ካሪኩለም እንዴት ነው ?
_በሰለጠኑት ሀገሮች ትምህርት ምን ያህል ዘምንዋል ?
_ከ አስተማሪ ከወላጅ ከተማሪ ምን እንጠብቅ?
-እንዴት የተሻለ የትምህርት ስርዐት እንፍጠር ?

ነፃ ውይይት መምህራን ተማሪዎች ትምህርት ቤቶች የመንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
ቦታ ለማስያዝ ፎርሙን ይሙሉ ሀሳብዎን ይግለፁ
ቢኖር ደስ የሚለን የትምህርት ስርዐት ላይ ሀሳብ እንስጥ
መግቢያ በነፃ
Register
https://forms.gle/CBChEnZnShPXB4uy7

+251943115994
+251913634144
@eventsethiopia