3ኛው የቴአትር ፌስቲቫል September 7-8, 2022 በብሄራዊ ቴአትር እና በኤሊያና ሆቴል 3ኛው የቴአትር ፌስቲቫል ርዕስ “ቴአትር ለሰላም” ጳጉሜ 2: - 3 ሰዓት፡ “የኮከቡ ሰው” በብሄራዊ ቴአትር - ከሰዓት በኋላ፡ "የኮከቡ ሰው" ጥናት በኤሊያና ሆቴል ጳጉሜ 3: - 3 ሰዓት፡ “እምዬ ብረቷ” በብሄራዊ ቴአትር - ከሰዓት በኋላ፡ ምሳ ግብዣ በኤሊያና ሆቴል መግቢያ በነጻ @eventsethiopia 581 viewsEvents Ethiopia Bot , 09:53