Get Mystery Box with random crypto!

ሀበሻዊ የፍቅር ምሽት ቅዳሜ የካቲት 6 ከ11 ሰአት ጀምሮ በዚስት ሎጅ አዲስ አበባ ( ቦሌ | Events Ethiopia

ሀበሻዊ የፍቅር ምሽት
ቅዳሜ የካቲት 6 ከ11 ሰአት ጀምሮ
በዚስት ሎጅ አዲስ አበባ ( ቦሌ ሩዋንዳ ከካዛኪስታን ኤምባሲ ፊት ለፊት )
Sandro

ከፍቅረኛዎ ጋር ለየት ያለ፣ አስደሳች እና የማይረሳ ግዜ ለማሳለፍ አስበዋል?
ሀበሻዊ የፍቅር ምሽት በዚስት ሎጅ
እራት
አንድ ጠርሙስ ወይን
የቀይ ምንጣፍ እና የፎቶ ስነስርአት በካባ
የጀበና ቡና
የአዝማሪ ሙዚቃ
ለጥንዶች መግቢያ 1499 ብር
ቀድመው ትኬት ለሚገዙ 1200 ብር ብቻ
ለመጀመሪያዎቹ ሶስት ጥንዶች ልዩ ስጦታ አዘጋጅተናል!
For tickets
+251986258365 /+251923520362
አድራሻ ቦሌ ሩዋንዳ ከካዛኪስታን ኤምባሲ ፊት ለፊት
@eventsethiopia