Get Mystery Box with random crypto!

የማዕከለ-ሰብዕ ህዝቦች እነማን ናቸው? ቀን፦ እሁድ የካቲት 7፣ 2013 መገናኛ ሰአት- 1: | Events Ethiopia

የማዕከለ-ሰብዕ ህዝቦች እነማን ናቸው?
ቀን፦ እሁድ የካቲት 7፣ 2013
መገናኛ ሰአት- 1:30 /መነሻ ሰአት- 2:00
በታላቁ ኤረር ተራራ
@BetselotTilahun

በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ የመጨረሻው የክብር ደረጃ ላይ ደርሰው የነበሩት የማዕከለ-ሰብዕ ህዝቦች እነማን ናቸው?

የመጽሐፈ ንግርተ ሊቀ ካህናት ትንታኔ በጥበብ ማደሪያ ስፍራ በታላቁ ኤረር ተራራ ላይ የማዕከለ-ሰብዕ ጥበብ ተመራማሪው ጤንነት ሰጠኝ/ሩፋኤል/ ግልጽ ትንታኔ ይሰጥበታል

ሃሳብን ልእለ ሃያል ሃሳብ ካደረበት ስፍራ ጋር ማገናኘት

ቀን፦ እሁድ የካቲት 7፣ 2013
መገናኛ ሰአት- 1:30 /መነሻ ሰአት- 2:00
መገናኛ ቦታ፦ ሜክሲኮ፣ ሸበሌ ሆቴል

ሙሉ ፓኬጅ፡- ብር 160.00 /የትንታኔ መግቢያ፣ የኤረር ተራራ መግቢያና ትራንስፖርትን ጨምሮ/

ጥምቀተ ተፈጥሮ
ትንታኔው የሚሰጠው የኤረር ተራራ አንዱ ገጽታ በሆነው እና 500ሜ. ርቀት ላይ የሚገኘው በምንጮች የተከበበ ፣ውብ ፏፏቴ ያለበትና ጥንታዊ ሀገር በቀል ዛፎች ባስዋቡት ልዩ ስፍራ ውስጥ ነው።

አሁኑኑ ይመዝገቡ፡- 0991 191057

#TeninetSetegn #WoldeRufael #Melchizedek #Rufael #NikateLibona #BookOfWisdom
@eventsethiopia