Get Mystery Box with random crypto!

ንቃተ ልቦና - እራስን ፈልጎ የማግኘት ጥበብ ቀን/ሰአት፦ ቅዳሜ ጥር 30፣ 2013 ጠዋት መነሻ | Events Ethiopia

ንቃተ ልቦና - እራስን ፈልጎ የማግኘት ጥበብ
ቀን/ሰአት፦ ቅዳሜ ጥር 30፣ 2013 ጠዋት መነሻ 2፡00 ሰዓት
በታላቁ ኤረር ተራራ
@TemesgenTsegaye

የመጽሐፈ ጥበብ ትንታኔ በጥበብ ማደሪያ ስፍራ በታላቁ ኤረር ተራራ ላይ የማእከለ-ሰብዕ ጥበብ ተመራማሪው ጤንነት ሰጠኝ/ሩፋኤል/ ግልጽ ትንታኔ ይሰጥበታል

ሃሳብን ልእለ ሃያል ሃሳብ ካደረበት ስፍራ ጋር ማገናኘት

ቀን፦ እሁድ ጥር 30፣ 2013
መገናኛ ሰአት- 1:30 /መነሻ ሰአት- 2:00
መገናኛ ቦታ፦ ሜክሲኮ፣ ሸበሌ ሆቴል

ሙሉ ፓኬጅ፡- ብር 160.00 /የትንታኔ መግቢያ፣ የኤረር ተራራ መግቢያና ትራንስፖርትን ጨምሮ/

አሁኑኑ ይመዝገቡ፡- 0991 191057

#TeninetSetegn #WoldeRufael #Melchizedek #Rufael #NikateLibona #BookOfWisdom
@eventsethiopia