Get Mystery Box with random crypto!

ፕላይዉዉድ https://t.me/+VFzURySf-1O74vol ለተለያዩ ዓላማዎች እና ለአከባቢዎች | WOODMART

ፕላይዉዉድ
https://t.me/+VFzURySf-1O74vol

ለተለያዩ ዓላማዎች እና ለአከባቢዎች ተስማሚ የሆኑ በእርጥበት እንዳያበላሹ የውኃ መከላከያ ሙጫ የተጣበቀ ለሁሉም የግንባታ ፍላጎቶችዎ ተስማሚ የሆኑ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ፕለይውድ እና የተለያዩ
የጣውላ ምርቶችን ከ ብዙ የምርት አማራጮች ተመጣጣኝ እና ተወዳዳሪ በሆነ ዋጋ እናቀርባለን።
መፈክራችን ምርጥ ምርትን በተወዳዳሪ ዋጋ ማቅረብ ነው። የረኩ ደንበኞቻችን የኩባንያችንን መልካምነት ያረጋግጣሉ !!
የቦርዱ መጠኖች 2440 x 1220

3 ሚሜ ውፍረት
6 ሚሜ ውፍረት
8 ሚሜ ውፍረት
10 ሚሜ ውፍረት
12 ሚሜ ውፍረት
16 ሚሜ ውፍረት
18 ሚሜ ውፍረት
20 ሚሜ ውፍረት
24 ሚሜ ውፍረት
አድራሻችን
ከ ጦርኃይሎች አደባባይ ወደ እጠና ተራ በሚወስደው 400ሜትር ከፍ እንዳሉ እንገኛለን
https://maps.app.goo.gl/7L1NJ6PVtFph2bnx7

ስልክ ቁጥር
+251911701409
+25190565555