ሆያ ሆዬ..ሆ ሆያ ሆዬ ...ሆ እዚ ማዶ...ሆ ኔትወርክ ኢንጂሩ..ሆ እዛ ማዶ...ሆ ኔትወርክ ኢንጂሩ..ሆ እናማ ቴሌ..ሆ ይድፋህ ባጭሩ እኛ ቤት እንደዚ እያሉ ሲጨፍሩ ሰምቼ ነው መልካም ቡሄ @etsubitan 322 viewsÉmãÿõđ , edited 11:03