Get Mystery Box with random crypto!

የተረጋገጠ!! ጎብዬ አሁን የስራ ባልደረባየ ቤተሰቦቹ ጎብየ ናቸው እና እናቱ ጋ እያወሩ ነበር | Mereja Daily

የተረጋገጠ!! ጎብዬ
አሁን የስራ ባልደረባየ ቤተሰቦቹ ጎብየ ናቸው እና እናቱ ጋ እያወሩ ነበር ጎብየ ከ 12:30 ጀምሮ ጁንታ እግሬ አውጭኝ እያለ ጥርግርግ ብሎ ወጧል ደስ ብሎናል ተኩስ የለም ሲወጡ ለምን ሲላት ተቆርጠዋል(በየት በኩል የሚለውን ወታደራዊ መረጃ ስለሆነ ቆርጨዋለሁ)።
ነገር ግን ጥምር ጦሩ ገና አልገባም፣ አሁን ላይ ግን ጎብየና አካባቢው ጁንታው ተጠራርጎ ወጥቷል ሲል ገልፆልኛል።
====================
ፈጣን መረጃ ለማግኘት
@EtMerejaDaily
@EtMerejaDaily
በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ