Get Mystery Box with random crypto!

ሼር የተማሪ መመዝገቢያ ክፍያ በአስቸኳይ እንዲቆም ድጋሚ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሁሉንም | Mereja Daily

ሼር
የተማሪ መመዝገቢያ ክፍያ በአስቸኳይ እንዲቆም ድጋሚ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሁሉንም ዞንና ከተማ አስተዳደሮች አሳስቧል። ክፍያ በሚጠይቁ አካላት ላይ ህጋዊ እርምጃ ይወሰዳል ብሏል። እስካሁን በደረሰኝ ጥቆማ እስከ 400 ብር ለምዝገባ ያስከፈሉ ትምህርት ቤቶች አሉ።
አዩ ዘሀበሻ
==============
ተጨማሪ መረጃዎች ይኖራሉ፣ የቻናሌ ቤተሰብ በመሆን ተከታተሉ
http://t.me/ayuzehabesha http://t.me/ayuzehabesha