ቀን 30/05/2015 ዛሬ የወጣ ሥራ አስቸኳይ የሥራ ቅጥር በ ማንኛውም ፊልድ በ 0አመት ብቻ Job Title : ሽያጭ/Sales/, Marketer እና ወኪል አከፋፋይ/Agent distributer/ Company: HR trading company Job Type: በቋሚነት Description: HR trading company በተለያዪ አካባቢዎች ላይ እየሰራው ለሚገኘው የሽያጭ እና ማርኬቲንግ ስራ ለማስፋፋት ስለፈለገ ዚህ በታች ባለው ክፍት የሥራ ቦታ (በሽያጭ እና ማርኬቲንግ) ሥራ ላይ ሰራተኞችን ብቁ አድርጎ፣ አሰልጥኖ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።በመሆኑም እድሜያቹ ለስራ የደረሰና ከ 8ተኛ ክፍል በላይ የትምህርት ደረጃ ያላችሁ በሙሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ግዜ ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በአካል በመገኘት ማመልከት እና መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ልምድ አይጠይቅም ድርጅቱ ሚሰጠውን የሥራ ስልጠና መከታተል በቂ ነው። የትምህርት ደረጃ:- ከ 8ኛ ክፍል በላይ ደመወዝ:- ከ 7200 የትራንስፖርት አበል እና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች ይኖረዋል። ፆታ አይለይም ብዛት:- 18 አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ ድርጅቱ ለሚሰጠው የምዝገባ፣ የ 1ቀን ስልጠና ወጪ እና የማማከር አገልግሎት ወጪ በጠቅላላ 400 ብር እንዲሁም የትምህርት ማስረጂያችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መተው መመዝገብ ይችላሉ። የስራው ቦታ:- አዲስ አበባ እና ከ አዲስ አበባ ውጪ ክፈለ ሐገር ። አድራሻ ፡- 22 ማዞርያ ሚኪስ በርገር ያለበት ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ፡ቁ 279 ፈጥነው ይመዝገቡ!!!!!!!! 0972-61-66-50 0983239683 0118634142 ሊንኩን በመጫን ቻናላችንን ይቀላቀሉ telegram channel @ethioojob 305 views19:31