Get Mystery Box with random crypto!

ጁኒየር አርክቴክት Ultimate Plan PLC B.Sc ዲግሪ በአርክቴክቸር--0-2 ዓመት | Job Vacancy Ethiopia 🇪🇹

ጁኒየር አርክቴክት
Ultimate Plan PLC
B.Sc ዲግሪ በአርክቴክቸር--0-2 ዓመት
ተጨማሪ ስልጠና/ክህሎት:በኮምፒውተር (Ms Excel, Ms Word and Ms access …)፣ 3D MAX, ARCHICAD, AUTOCAD,Revit, Lumion
የሥራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት
Deadline: July 20, 2021
አድራሻ፡- አልትሜት ፕላን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር
ፍቅር ፕላዛ 1ኛ ፎቅ አፍንጮ በር አደባባይ ወይም 6ኪሎ ዩኒቨርስቲ 5ተኛ በር መግቢያ ፊትለፊት
ኢ-ሜይል፡ begzia@gmail.com
011-126 55 80 ፋክስ፡ 011-126 48 86 ፖ.ሳ.ቁ፡ 17195