Get Mystery Box with random crypto!

የሲቪል ሥራዎች ፎርማን/አስተባባሪ Chemical Industry Corporation ቢኤስሲ ዲ | Job Vacancy Ethiopia 🇪🇹

የሲቪል ሥራዎች ፎርማን/አስተባባሪ
Chemical Industry Corporation
ቢኤስሲ ዲግሪ፣ሌቭል 4/3 በሕንፃ ቴክኖሎጂ፣ ጠቅላላ ሲቪል ኮንትስራክሽን ቴክኖሎጂ--0/3/5 ዓመት የሥራ ልምድ--የብቃት ማረጋገጫ (COC) መቅረብ አለበት
10 ተከታታይ ቀናት (July 3, 2021)
ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች፡- 100% ሕክምና፣ ኢንሹራንስ እና የሰርቪስ አገልግሎት ይሰጣል፡፡
ደመወዝ: 5,492.00
ፆታ: ወንድ
የሥራ ቦታ: አዳሚ ቱሉ
አዲስ አበባ ቦሌ ጅቡቲ ኤንባሲ ወረድ ብሎ በሚገኘው የፋብሪካው ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ወይም አዳሚ ቱሉ የሰው ሀብት ኦፊሰር ቢሮ
011-662-46-56 አዲስ አበባ ወይም 046-441-91-64/046-441-91-69
ዝዋይ ፖ.ሣ.ቁ 1206
አዲስ አበባ /247
ዝዋይ የፋክስ ቁጥር 046 441 91 63