Get Mystery Box with random crypto!

LIGHT GENERAL BUSINESS.   J  o  b   s  o l u t i o n አስቸኳይ | Job Vacancy Ethiopia 🇪🇹

LIGHT GENERAL BUSINESS.
  J  o  b   s  o l u t i o n

አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ 

ህዳር 27/2015 ዓ.ም የወጣ

የስራ መደብ /Job position

የስራ መደብ ፡ #Sales (ለኤግዚቢዥን)
->የት ደረጃ ፡ 12
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት ቀልጣፋ የሆኑ
->ደሞዝ ፡  አሪፍ

የስራ መደብ ፡ #ፀሀፊ
ደረጃ:12+
የስራ ልምድ ፡ ታይፕ ማረግ የምትችል
ደሞዝ: አሪፍ

የስራ መደብ ፡ #ሹፌር የድሮ 3ኛ
ደረጃ: 10
የስራ ልምድ ፡ 1-2አመት
ደሞዝ: አሪፍ

የስራ መደብ ፡ #ሹፌር (ደረቅ1-2)
የት ደረጃ: 10
የስራ ልምድ ፡ 1-2አመት
ደሞዝ: አሪፍ

#ስልክ ኦፕሬተር (ለድርጅቶች)
->10ኛ ጀምሮ 0 አመት
->ፆታ ሴት
-> ደሞዝ ከ3500+ ጀምሮ

የስራ መደብ ፡ #Sales
->የት ደረጃ ፡ 12
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ ፡  4000-6000

#የሽያጭ_ሰራተኛ(ለፑቲክ, ለባህል ቤት,ለቬሉናለኮስሞቲክ ቤት)
>የት/ደረጃ ከ10ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት
>የስራ ቦታ ቦሌ
>ደሞዝ 4000-5500+ኮሚሺን

Reception (ለማሳጅ ቤት)
>አዳር መስራት የሚችሉ ፆታ ሴት
>ማታ 12 ሰዓት ገብተው ጠዋት 12
>ደሞዝ 5000 ጀምሮ

#የኮንስትራክሽን_እቃዎችን
> ፆታ ሴ/ወ
>Any degree  የስራ ሰአት በመደበኛ, ቋሚ ደሞዝና ኮሚሽን

#ሴልስ_ና_ኘሮሞሽን
>0 አመት
>የት/ደረጃ ከ10ኛ ጀምሮ ቀልጠፍ የሆኑ >ፆታ ወ/ሴ
>ደሞዝ 4000+ኮሚሽን

#Sales (For DSTV)
>የት/ደረጃ ከ10ኛ ጀምሮ ቀልጠፍ የሆኑ
>0 አመት
>ጾታ ሴ/ወ
>ደሞዝ 3000+ኮሚሽን

#Casher(በፈረቃ)
->10
->0 አመት (የአ.አ መታወቂያ ያላቸው)
->ደሞዝ 2500-3500
->ፆታ ሴት

የስራ መደብ ፡ #NGO
->የት ደረጃ ፡ Anyዲፕሎማ /ዲግሪ
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት

የስራ መደብ ፡ #Civil Engineering
->የት ደረጃ ፡ Degree  
->የስራ ልምድ ፡ 0_4አመት
->ፆታ:ወ/ሴ

የስራ መደብ ፡ #Agriculture
->የት ደረጃ ፡Degree
->የስራ ልምድ ፡0 አመት
->ደሞዝ ፡  4000-7000
->ፆታ: ወ/ሴ

የስራ መደብ ፡ #COTM
->የት ደረጃ ፡ Degree  
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ፆታ:ወ/ሴ

የስራ መደብ ፡ #Animal_science
->የት ደረጃ ፡Degree
->የስራ ልምድ ፡0-5አመት
->ደሞዝ ፡  5000-20000
->ፆታ: ወ/ሴ

የስራ መደብ ፡ #Chemical_Engineering 
->የት ደረጃ ፡ Degree  
->የስራ ልምድ ፡ 0
->ፆታ:ወ/ሴ

የስራ መደብ ፡ #Reception 
->የት ደረጃ ፡ 12
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ ፡  4000-5000

የስራ መደብ ፡ #Marketing
->የት ደረጃ ፡ ዲፕሎማ /ዲግሪ
->የስራ ልምድ ፡ 0_5አመት
->ደሞዝ ፡  5000-7000

የስራ መደብ ፡ #IT
->የት ደረጃ ፡ Degree
->ፆታ: ሴ/ወ
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ ፡  5000-6000 
 
የስራ መደብ ፡ #Electrical_Engineering
->የት ደረጃ ፡ Degree 
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት 
->ደሞዝ ፡ 5000-8000

የስራ መደብ ፡ #Urban planning 
->የት ደረጃ ፡ Degree
->ፆታ: ሴ/ወ
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ ፡  6000-8000 
  
የስራ መደብ ፡ #Sociology
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡0 አመት
->ደሞዝ: 5000-8000
->ፆታ: ሴ/ወ

የስራ መደብ ፡ #Economics
->የት ደረጃ ፡ Degree 
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት 
->ደሞዝ ፡ 4000-8000

የስራ መደብ ፡ #Mechanical_Engineering
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡0 አመት
->ደሞዝ: 6000-9000
->ፆታ: ሴ/ወ

የስራ መደብ ፡ #Textile Engineering
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡  0 አመት
->ደሞዝ ፡  5000 -8000

የስራመደብ ፡ #Computer_Engineering
->የት ደረጃ ፡Degree 
->የስራ ልምድ ፡ 0-2አመት በላይ
->ደሞዝ ፡  6000-8000
->የስራ ቦታ ፡ አ.አ
->ፃታ : ሴ/ወ

#ሼፍ/ረ/ሼፍ
->0-5 አመት
->4000-6000
->ፆታ ወ/ሴ

የስራ መደብ ፡ #Accountant
->የት ደረጃ ፡ Degree
->ፆታ: ሴ/ወ
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ ፡  5000-7000 

የስራ መደብ ፡ #Applied_Biology_Chemistry_Physics
->የት ደረጃ ፡  degree
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ: 5000-8000
->ፆታ: ሴ/ወ
->የስራ ቦታ ፡ አ.አ

የስራመደብ፡ #Hotel_Management 
->የት ደረጃ፡  degree
-> የስራ ልምድ: 0 አመት
->ፆታ:ሴ/ወ
->ደሞዝ: 4000-6000

የስራ መደብ ፡ #Industrial Engineering
->የት ደረጃ ፡ degree
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ ፡  5000-8000
->የስራ ቦታ ፡ አ.አ

የስራ መደብ ፡ #Management
->የት ደረጃ ፡ degree  
->የስራ ልምድ ፡ 0_3 አመት
->ደሞዝ ፡ 5000-7000
->የስራ ቦታ ፡ አ.አ

የስራ መደብ ፡ #አርክቴክት
->የት ደረጃ ፡ ዲግሪ
->የስራ ልምድ ፡ 0 -3አመት
-> ፆታ: ሴ/ወ
->ደሞዝ ፡በስምምነት  

የስራ መደብ ፡ #Biomedical_Engineering
->የት ደረጃ ፡ Degree  
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ፆታ:ወ/ሴ

#Sales (ፈርኒቸር ላይ)
->0 አመት
->ፆታ ሴት
->ደሞዝ 4000-6000

#Accountant
->ከ1አመት ጀምሮ የስራ ልምድ ያለው
->ፆታ ወ/ሴ
->ደሞዝ 7000+ ጀምሮ

#HO ለሆስፒታል
->license ያላቸው
->ፆታ ወ/ሴ

#ነርስ
->license ያላቸው
->ፆታ ሴት
->ደሞዝ-5000-8000

ማስታወሻ -አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3ተከታታይ የስራ ቀናት በአካል በመምጣት ማመልከት ትችላላችሁ::
ለበለጠ መረጃ
አድራሻ:- ቦሌ መድሀኒዓለም ወደ 22 በሚወስደው መንገድ አዲሱ እስታድየም(በግ ተራ) ፊት ለፊት ያለው ንግድ ባንክ አጠገብ ቀስተዳመና ያለበት ህንጻ 1ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 102
ስልክ 0961016858
                   0961016882
በስራ ሰአት በመደወል ይተባበሩን ።
Telegram:- @light_general_business