Get Mystery Box with random crypto!

አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ 0948830272/0941327620 ቀን03/03/2015 በ | Job Vacancy Ethiopia 🇪🇹

አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ 0948830272/0941327620
ቀን03/03/2015
በሁሉም ስራዎች በብዛት ሰራተኞችን እንፈልጋለን።
ቀጥታ ወደ ስራ ቦታ እንልካለን ።
#ፓርታይም ስልክ ኦፕሬተር እና ሪሴብሽን
የት/ደረጃ፡10ኛ -ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ: 0አመት
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ፡3500 መነሻ 4200
#ኬሚካል ኢንጂነር
የት/ደረጃ:በዘርፉ የተመረቀ
የስራ ልምድ: 0አመት
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ፡በስምምነት
#አስተዳደር ና ፋይናንስ
የት/ደረጃ፡በማኔጅመንት የተመረቀ
የስራ ልምድ: 0አመት
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ:4000 -5500
#አካውንቲንግ
የት/ደረጃ:ዲግሪ/ዲፓሎም
የስራ ልምድ: 0አመት
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ፡5000
#መረጃና ምዝገባ አያያዝ
የት/ደረጃ: ኤኒ ዲግሪ
የስራ ልምድ: 0አመት
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ፡5500
#ኮፒውዩተር ሳይንስ
የት/ደረጃ: ዲግሪ/ዲፐሎም
የስራ ልምድ: 0አመት
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ፡4300መነሻ
#ማርኬቲንግ
የት/ደረጃ: ዲግሪ/ዲፐሎም
የስራ ልምድ: 0አመት
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ፡4500
#ሆስተስ
የት/ደረጃ:10-ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ: 0አመት
ፆታ:ሴት
ደሞዝ፡7000
#የቴሌቪዥን ማስታወቂያ የሚሰሩ
የት/ደረጃ:10-ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ: 0አመት
ፆታ:ሴት
ደሞዝ፡4500
#ሽያጭ ና አከፋፋይ
የት/ደረጃ:10-ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ: 0አመት
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ፡6600+600 ትራንስፖርት
#NGO ላይ ተላላኪ እና ጉዳይ አስፈፃሚ

#ስልጠና አስተባባሪ
የት/ደረጃ: ኤኒ ዲግሪ/ዲፕሎም
የስራ ልምድ: 0አመት
ፆታ:ወንድ
ደሞዝ፡4000
#ሴልስ ፕሮሞሽን ለ ድርጀት
የት/ደረጃ:10-ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ: 0አመት
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ፡3500-4500
#ጉዳይ አስፈፃሚ
የት/ደረጃ፡10ኛ
የስራ ልምድ: 0አመት
ፆታ:ወንድ
ደሞዝ:4500
#ስልክ ኦፕሬተር
የት/ደረጃ፡10-ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ: 0አመት
ፆታ:ሴት
ደሞዝ:5000
#ሪሴፕሽን
የት/ደረጃ፡10-ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ: 0አመት
ፆታ:ሴት
ደሞዝ:5000
#ሁለገብ
የት/ደረጃ፡10-ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ: 0አመት
ፆታ:ወንድ
ደሞዝ:እ.በ.ጥ
#መምህርነት በሁሉም የት/አይነት
የት/ደረጃ: ኤኒ ዲግሪ/ዲፐሎም
የስራ ልምድ: 0አመት
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ፡እ.በ.ጥ
#ሰአሊ
የት/ደረጃ:10ኛ
የስራ ልምድ: 0አመት
ፆታ:ወንድ
ደሞዝ:4500
#አርክቴክት
የት/ደረጃ: ዲግሪ
የስራ ልምድ: 0አመት
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ:4800
#ጋዜጠኛ
የት/ደረጃ:በዘርፉ የተመረቀ
የስራ ልምድ: 0-1አመት
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ:እ.4500
#ቴክስታይል ኢንጂነሪንግ
የት/ደረጃ:በዘርፉ የተመረቀ
የስራ ልምድ: 1አመት
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ:4500
#ዲዛይነር
የት/ደረጃ:በዘርፉ የተመረቀ
የስራ ልምድ: 0አመት
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ:4000
#ቪዲዮኤዲተር
የት/ደረጃ:በዘርፉ የተመረቀ
የስራ ልምድ: 0አመት
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ:5000
#ድራፍት ማን
የት/ደረጃ:በዲግሪ
የስራ ልምድ: 0አመት
ፆታ፡ወ/ሴ
ደሞዝ:4000
#ግራፊክ ዲዛይነር
የት/ደረጃ:በዲግሪ
የስራ ልምድ: 0አመት
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ:4500
#የሽያጭ ሰራተኛ ለባህል አልባሳት
የት/ደረጃ: ከ10 -ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ: 1አመት -ከዚያ በላይ
ፆታ:ሴት
ደሞዝ ፡4000
#የመረጃ በር አጣሪ
የት/ደረጃ፡10ኛ
የስራ ልምድ: 0አመት
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ:3000
#ሞባይል ባንኪግ
የት/ደረጃ:10ኛ-ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ: 0አመት
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ:3000+ኮሚሽን
#ፈርኒቸር ላይ ሴልስ
የት/ደረጃ: ከ10 -ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ: 0አመት
ፆታ:ሴት
ደሞዝ:3500+ካሚሽን
አድራሻ
ከ 0-20 ዓመት የስራ ልምድ ጀምሮ በየእለቱ በማንኛውም ስራ ዘርፍ ከNGO, ከመንግስት እና ከግል ተቛማት የሚወጣ አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ ይከታተሉ። የስራ ማስታወቂያ ለማስነገር ወይንም የሰው ሀይል አቅርቦት ካስፈለገዎት 0941327620 ላይ አናግሩን።
ለስራ ፈላግ ሼር ያድርጉ።
አድራሻ :-22ጎላጎል አጠገብ ባታ ህንፃ ላይ
0948830272/0941327620
ቀን 04/3/2015 የወጣ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ኤች አር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል/ ማህበር ።
የሽያጭ ሰራተኞችን እንዲሁም ወኪል አከፉፉዬችን አሰልጥኖ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

መሰፈርቶች

የት/ት ደረጃ : 10+ (መፃፍ እና ማንበብ የሚችሉ )

ብዛተ 43

ዕድሜ 18 - 42

ፃታ፡ ወ/ሴ

ደሞዝ ፡ 7200
ከፍተኛ ኮሚሽን እና ትራንሰፖት ጨምሮ

ደርጅቱ ያዘጋጀውን የ mind set ፣ የሸያጭ ክህሎት እንዲሁም የግሎን business መጀመር እንደትችሉ የሚረዳችሁን ስልጠና ወሰደዉ ወዲያዉኑ ወደ ስራ ይገባሉ፡፡
ሴቶች ይበረታታሉ

ከ 10 አመት በላይ ልምድ ባላቸው እና ብዙዎችን ስኬታማ ባደረጉ ባለሙያዎች ስልጠና እንሰጣለን :

ለስልጠና እና ለመመዝገቢያ VAT
ጨምሮ 400 ብር

ፈጥነው ይመዝገቡ

Time is Gold
የምዝገባው ሰዓት እና ቀን

ዘወትር ከ ሰኞ-ቅዳሜ ከ 2:00- 11:00 ሰዓት በአካል በ መምጣት መመዝገብ ይችላሉ። ማስታወቂያዉ ከ ወጣበት 5 ተከታታይ ቀናት ባሉት

ማሳሰቢያ
ማንኛውም ለ ስልጠና የሚመጣ ሰራተኛ ህጋዊ የ ድርጅቱን ደረሰኝ መያዝ አለበት ።

ለ ምዝገባ የምትመጡ

ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ በፍጥነት ይመዝገቡ
አድራሻ ፡- 22 ማዞርያ ሚኪስ በርገር ያለበት ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ፡ቁ 279
ፈጥነው ይመዝገቡ!!!!!!!!
0972-61-66-50
09-83-23-96-83
0118634142