Get Mystery Box with random crypto!

ቀን 01/03/15የወጣ ማስታወቂያ በጣም አስቸዃይ የስራ ማስታወቅያ ድርጅታችን ኤች አር | Job Vacancy Ethiopia 🇪🇹

ቀን 01/03/15የወጣ ማስታወቂያ
በጣም አስቸዃይ የስራ ማስታወቅያ
ድርጅታችን ኤች አር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል/ማህበር ።
የሽያጭ ሰራተኞችን እንዲሁም ወኪል አከፉፉዬችን አሰልጥኖ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
መሰፈርቶች

የት/ት ደረጃ : 10+ (መፃፍ እና ማንበብ የሚችሉ )

ብዛተ 43

ዕድሜ 18 - 42

ፃታ፡ ወ/ሴ

ደሞዝ ፡ 7200
ከፍተኛ ኮሚሽን እና ትራንሰፖት ጨምሮ

ደርጅቱ ያዘጋጀውን የ mind set ፣ የሸያጭ ክህሎት እንዲሁም የግሎን business መጀመር እንደትችሉ የሚረዳችሁን ስልጠና ወሰደዉ ወዲያዉኑ ወደ ስራ ይገባሉ፡፡
ሴቶች ይበረታታሉ

ከ 10 አመት በላይ ልምድ ባላቸው እና ብዙዎችን ስኬታማ ባደረጉ ባለሙያዎች ስልጠና እንሰጣለን :

ለስልጠና እና ለመመዝገቢያ VAT
ጨምሮ 400 ብር

ፈጥነው ይመዝገቡ

Time is Gold
የምዝገባው ሰዓት እና ቀን

ዘወትር ከ ሰኞ-ቅዳሜ ከ 2:00- 11:00 ሰዓት በአካል በ መምጣት መመዝገብ ይችላሉ። ማስታወቂያዉ ከ ወጣበት 5 ተከታታይ ቀናት ባሉት

ማሳሰቢያ
ማንኛውም ለ ስልጠና የሚመጣ ሰራተኛ ህጋዊ የ ድርጅቱን ደረሰኝ መያዝ አለበት ።

ለ ምዝገባ የምትመጡ

ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ በፍጥነት ይመዝገቡ
አድራሻ ፡- 22 ጎላጎል አጠገብ ሚኪስ በርገር ያለበት ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ፡ቁ 279
ፈጥነው ይመዝገቡ!!!!!!!!
0972-61-66-50
09-83-23-96-83
0118634142
!!!!በስራ ስዓት ይደውሉ እናመሰግናለን!!!!
https://t.me/ethioojobs