Get Mystery Box with random crypto!

Health Informatics Professional  I #federal_prison_commission | Job Vacancy Ethiopia 🇪🇹

Health Informatics Professional  I
#federal_prison_commission
#health_care
#public_health
#health_information_specialist
Ziway
በዲግሪ በጤና ኢንፎርማቲክስ ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ሙያዊ ፈቃድ ያለው/ላት፣  አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ላት
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #2_years
Salary: 5358.00
Deadline: November 11, 2022
How To Apply: መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ በሚከተሉት ቦታዎች፡ አዲስ አበባ የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ዋና መ/ቤት ወይም  ድሬዳዋ ሸዋ ሮቢት ዝዋይ በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ። ለበለጠ መረጃ +251111265589
ማሳሰቢያ
አመልካቾች  አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ሊኖራቸው ይገባል